ደካማ መሪ ጦርነት የችግር መፍትያ ይመስለዋል። ድክመቱ ለመሸፈን ህዝቡን ያስፈጃል። ዛርየ በኢትዮጵያ ያለው ችግር ይህ ኖው። ኣቢይ ኣህመድ ከገባበት ችግር መውጣት ስለ ኣቃተው የህዝቡን ኣስተያየት ለመጠምዘዝ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ነበረች። ዓሰብ የኛ ነበር። ኣሁንም እናስመልስዋለን እያለ፡ የጨረቃ ጀነራሎች ይዞ የሚፎክሮው። ውግያ እንደ የኳስ ቡዱኖች ጨወታ ኣደለም። ሰላም ይበጠብጣል፡ የሰው ሂወት ይቀጥፋል፡ ንብረት ያወድማል። ዛሬ ኢትዮጵያ በየከተማው የሌሊት ወረበሎች ቀርቶ በቀን ወረበሎች እየተበጠበጠች ነች። ምክንያቱም በደምብ የሚያስተዳድር መሪ ስለ ኣጣች። ኡጋንዳ የባህር በር የለባትም። ነገር ግን ከወደብ ልታገኘው የምትችል ጥቅም ከከንያ በመስማማት በሰላም ሁሉም ታገኛለች። እንዲያውም ከበለጸጉት የኣፍሪቃ ኣገሮች ኣንድ ናት ለማለት ይቻላል። የኢትዮጵያ ጎረቤት ናት። ብልጽግና ሰላም ኣለመፈለግ ኖው እንጂ ከሁሉ ከባህር ግንኙነት የለላቸው ኣገሮች በሰላም የባህር ኣገልግሎት ለማግኘት የተሻለ ዕድል ያላት ኣገር ናት። ከከንያ፡ ሶማል፡ ጅቡቲ፡ ኤርትራ፡ ሱዳን መጠቀም ትችላለች። ኣቢይ ኣሕመድ ግን ዝና ለማትረፍ ሞኩሮ ነበር ተብሎ እንዲወራለት እንጂ ኢትዮጵያ የባህር ባለቤት መሆን እንደማትችል፡ የኤርትራ ልእላውነት በህግ ወይም በሃይል ደፍሮ እንደማያሸንፍ በደምብ ያውቃል።
A weak leader thinks war is the solution to the problem. The weakness requires the people to cover it up. Zarye: This is the problem in Ethiopia. Abiy Ahmed could not get out of the trouble he was in, so Ethiopia had a sea gate to distort the people's minds. Abiy Ahmed was the owner of the sea gate to distort the people's minds. Abiy Ahmed was ours. He was still bragging about the moon generals when he said that he would bring it back. War is not like a football team. Peace breaks, it destroys human lives, it destroys property. Today, Ethiopia is being torn apart by night raids in every city, and it is being torn apart by daytime. Because it has lost a leader who can rule by blood. Uganda does not have a sea gate. Ethiopia is one of the most prosperous countries in Africa. It is a neighbor of Ethiopia. Prosperity is not a matter of peace, but it is a country that has a better chance of peaceful maritime service than all landlocked countries. It can benefit from Kenya, Somalia, Djibouti, Eritrea, and Sudan. Abiy Ahmed, on the other hand, knows that Ethiopia cannot own the sea, and that Eritrea's sovereignty will not prevail by law or force.
G/Mesmer.